“የአንዳንድ አካባቢዎች የሰላም ዕጦት ለወደፊቱ ያሰጋል” ያለው ቅዱስ ሲኖዶስ ጸሎተ ምሕላ እንዲደረግ ዐወጀ፤ ምልዓተ ጉባኤውን ባለ15 ነጥቦች መግለጫ በማውጣት አጠናቀቀ

ዐበይት ነጥቦች፡- በአንዳንድ አካባቢዎች የሚታየውና በቀላሉ የሚገታ የማይመስለው የሰላም ዕጦት ወደፊት አስቸጋሪ ኹኔታዎች እንዳይከሠቱ ስለሚያሰጋ፣ የወንጌል ሥምሪት ተዘጋጅቶ ትምህርተ ወንጌል ተጠናክሮ እንዲሰጥ፤ ከዚህም ጋራ ከኅዳር 1 እስከ 7 ቀን 2011 ዓ.ም. ድረስ በመላው አብያተ ክርስቲያን ጸሎተ ምሕላ እንዲደረግ መመሪያ አስተላልፏል፤ የቤተ ክርስቲያኒቱን ተልእኮ ለማስፋት ከላይ እስከ ታች የሚተገበር የኹለንተናዊ ለውጥ መሪ ዕቅድ ተዘጋጅቶ የቀረበ ስለኾነ፣ …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE