ኢትዮጵያ የጀርመን ባለሃብቶች ጥሪታቸውን ወስደው በምድሯ ሥራ ላይ እንዲያውሉ ትሻለች

ኢትዮጵያ የጀርመን ባለሃብቶች ጥሪታቸውን ወስደው በምድሯ ሥራ ላይ እንዲያውሉ ትሻለች። ጀርመናውያን ባለወረቶችም ይህን የአፍሪቃ ገበያ መፈለጋቸው አይቀርም። እንዲህ ያሉትን የመዋዕለንዋይ አፍሳሾችን ፍላጎት እና ገንዘባቸውን የሚያፈሱባቸውን ሃገራት ይዞታ የሚገመግሙበት መንገድ አለ።አፍሪካ ፈርአይን አፍሪቃ ሃገራት ውስጥ ወረታችውን አፍስሰው የሥራ ዕድሎችን መፍጠር የሚችሉ ባለሃብት ድርጅቶችን የሚያማክር መቀመጫው በርሊን ላይ ያደረገ ማኅበር ነው።

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE