በምዕራቡ የኦሮሚያ ክፍል ዋና መንገዶችን ጭምር የዘጋ እና እንቅስቃሴን የገደበ የተቋውሞ ሰልፍ ተደርጓል

ሰሞኑን በምዕራቡ የኦሮሚያ ክፍል ዋና መንገዶችን ጭምር የዘጋ እና እንቅስቃሴን የገደበ የተቋውሞ ሰልፍ ተደርጓል፡፡ ሰልፈኞቹ መንግሥት ኦነግን በኃይል ለመማስፈታት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ እንቃወማለን ብለዋል፡፡ኦነግ በበኩሉ በሥምምነቱ ሒደት ላይ እየሰራ መሆኑኑን ገለፆ፣ መንግሥት ለምን በመሃል ጦር እንዳሰማራ አልገባንም ብሏል፡፡


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE