ጠ\ሚ አብይ አሕመድን ጨምሮ የአሥራ አንድ የአፍሪካ ሃገሮች መሪዎች በጀርመን

በአፍሪካ የመዋዕለ-ነዋይ ፍሰት ላይ እየተነጋገረ ያለ ከፍተኛ ስብሰባ ጀርመን ዋና ከተማ በርሊን ውስጥ እየተካሄደ ነው።

በጉባዔው ላይ የኢትዮጵያውያን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን ጨምሮ የአሥራ አንድ የአፍሪካ ሃገሮች መሪዎች እየተሣተፉ ናቸው።


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE