ቅዱስ ሲኖዶስ: በአህጉረ ስብከት ድልደላ እና በብፁዓን አባቶች ምደባ ይወስናል፤ ምልዓተ ጉባኤውን ዛሬ ያጠናቅቃል፤ ከቀትር በኋላ መግለጫ ይሰጣል

ከጥቅምት 12 ቀን ጀምሮ ላለፉት 10 ቀናት፣ የመጀመሪያውን የምልዓተ ጉባኤ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባውን ሲያካሒድ የቆየው ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ዛሬ ረቡዕ፣ ጥቅምት 21 ቀን ከቀትር በኋላ 8:30 ላይ በሚሰጠው መግለጫ እንደሚያጠናቅቅ ለብዙኃን መገናኛ በላከው ጥሪ አስታውቋል፡፡ ምልዓተ ጉባኤው ከቀትር በፊት በሚኖረው ውሎ፣ ሰባት ብፁዓን አባቶች(ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ፣ ብፁዕ አቡነ አብርሃም፣ ብፁዕ አቡነ ሉቃስ፣ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ፣ ብፁዕ …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE