ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ድምጻቸውን የሚያሰሙበት የበርሊን ከተማ ለዶክተር አብይ ድጋፍ ሰልፍ መውጣታቸው ግርምትን ፈጥሯል

ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ድምጻቸውን የሚያሰሙበት የበርሊን ከተማ ለዶክተር አብይ ድጋፍ ሰልፍ መውጣታቸው ግርምትን ፈጥሯል :: ሁኔታው የቀደመውን ታሪክ የሚያውቁን ፖሊሶችን ሁሉ አስገርሟል ::

ጀርመን ውስጥና በሌሎችም የአውሮፓ ሃገሮች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ-ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ሲያካሂዱ የቆይዋቸውን የተቃውሞ ሰልፎች ከዚህ ለብዙ ዓመታት በማስተናገድ የሚታወቀው በርሊን ከተማ እምብርት ላይ የሚገኘው ብራንደንቡርግ ዛሬ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የወጣ የድጋፍ ሰልፍ አደባባይ የድጋፍ ሰልፍ ታይቶበታል።

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE