በሀገር ሰላምና በቤተ ክርስቲያን መብቶች መጠበቅ: ቅዱስ ሲኖዶስ ከጠቅላይ ሚኒስትሩና ከክልሎች ፕሬዝዳንቶች ጋራ ይመክራል

የቤተ ክርስቲያን ይዞታና መብት የአገርም እንደኾነ በማስገንዘብ እንዲከበር ያሳስባል፤ አባቶችና ሰባክያን የሚቀናጁበት፣ ዓለም አቀፍ የስብከተ ወንጌል ሥምሪት ይካሔዳል፤ ለቅዱስ ፓትርያርኩ ተጠሪ የኾነ ዐቢይ አስተባባሪ ኮሚቴ በጠቅላይ ጽ/ቤቱ ይሠየማል፤ *** በሲኖዶሳዊ አንድነቱ፥የፀረ ተሐድሶ ጉባኤያት በመላ አህጉረ ስብከት እንዲቋቋሙ አሳሰበ፤ ለሲኖዶሳዊ እና አስተዳደራዊ አንድነት የደረሰበትን ስምምነት፣መርምሮ እንዲሰነድ አዘዘ፤ ከአኃት የኤርትራ ቤተ ክርስቲያን ግንኙነቱን ለማጠንከር፣ ከመንግሥት ጋራ ይሠራል፤ …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE