ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ስለሚያራምዱት የተሀድሶ ለዉጥ በጀርመን ማብራሪያና ገለጻ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ስለሚያራምዱት የተሀድሶ ለዉጥ በጀርመን ማብራሪያና ገለጻ ይሰጣሉ;

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በበርሊን ከአንድ ቀን ጉብኝት በኋላ ወደ ፍራንክፈርት ከተማ ተጉዘዉ ከመላዉ አዉሮጳ ለሚሰበሰቡ ኢትዮጵያዉያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን ስለሚያራምዱት የታህድሶ ለዉጥ ማብራርያና ገለጻ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። የዶ/ር ዐብይ አህመድ ጉብኝት ረጅም ዘመን ያስቆጠረዉን የኢትዮጵያና የጀርመንን ግንኙነት ይበልጥ ያጠናክራልም ተብሎአል።


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE