በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

Image may contain: one or more people, crowd and outdoor

በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች የመልካም አስተዳደርና የፍትሕ ጥያቄ ያነገቡ ነዋሪዎች አደባባይ ለሰልፍ ወጥተዋል።በራያ ፣ ወልቃይት ፣ ጣና ፣ ሐረር ፣ወልድያ ፣ ደሴ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸመውን  የመልካም አስተዳደር ችግርና በደል በማውገዝ ተቃውሞቸውን በሰልፍ እየገለጹ ነው።

Image may contain: one or more people, crowd and outdoor