“ጄኔራል አሳምነው ጽጌ የተሰዋው ለአማራው ነው” ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

“ጄኔራል አሳምነው ጽጌ የተሰዋው ለአማራው ነው”

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ለበርካታ ዓመታት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተመለከቱ እንዲሁም አገራዊ ጉዳዮች ላይ ከቤተክርስቲያኒቷ አስተምህሮት፣ ታሪክ፣ ህግና ሥርዓት አንጻር ህዝብን በማስተማር፣ በመምክርና በማንቃት አገልግሎት ላይ ተሰማርተው አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙት ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ትግስት ሚዲያ ላይ ተገኝተው በወቅታዊ አገራዊና ቤተክርስቲያናዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡትን ገለጻ አቅርበንላችኋል።