የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በጀርመናዊትዋ እይታ

በኢትዮጵያ ከፈጠራ ኢንዱስትሪዉ ከተውጣጡ ወጣት ስራ ፈጣሪዎች ጋር በአማካሪነት እየሰራሁ ነው። በፍርሃት እኔ ስራዬን ባቆም፤ ወጣቶቹን ያለምንም ምክንያት በማያቁት ነገር መተዉ ይሆናል። በእነዚህ አገሮች ውስጥ ያለው ወጣት ትውልድ በስራ የመበልፀግ ሂደት ላይ እና በሰላም የመኖር ሁኔታን የተላመደ ነዉ።…