አንዲት የቢሸፍቱ የ12ኛ ክፍል ተማሪ የተለያዩ አገልግሎቶች ክፍያን በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም በኮምፒውተር መክፈል የሚያስችል መተግበሪያ ሰርታለች

በቢሸፍቱ የ12ኛ ክፍል ተማሪ የተለያዩ አገልግሎቶች ክፍያን በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም በኮምፒውተር መክፈል የሚያስችል መተግበሪያ ሰርታለች ፡፡