በፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ ሥያሜ አንድምታ፣ በሃገሪቱ ፓርላማ አሠራርና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት ዙሪያ

በፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ ሥያሜ አንድምታ፣ በሃገሪቱ ፓርላማ አሠራርና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት ዙሪያ የሚያጠነጥን ውይይት ነው።

አቶ አማኑኤል አብረሃም በኢትዮጵያ ፓርላማ የመንግስት ረዳት ተጠሪ ሚንስትር ዲኤታ እና አቶ ሙልጌታ አረጋዊ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕገ መንግስት እና የመገናኛ ብዙኃን ሕግ መምሕር ናቸው።