ቅዱስ ሲኖዶስ: የመሪ ዕቅድ ትግበራ ጽ/ቤት እንዲቋቋም ያሳለፈው ውሳኔ እንዲፈጸም አዘዘ፤የባለሞያ ምእመናን ሰፊ ተሳትፎ ሊረጋገጥበት ይገባል

ለኹለንተናዊ የቤተ ክርስቲያን ለውጥ፤ ለመዋቅር፣ አደረጃጀትና አሠራር ማሻሻያዎች የተደረጉ ጥናቶችን ኹሉ በመሠረታዊነት ይጠቀማል፤ በጥቅምት 2008 ዓ.ም. ተመድቦለት በነበረው 2.5 ሚሊዮን ብር መነሻ በጀት፣ ለተወሰነ ጊዜ በሚቀጠሩ ባለሞያዎች የሚደራጅ የፕሮጀክት ጽ/ቤት ነው፤ በሰነዶች ዝግጅት እና ከጠቅላይ ቤተ ክህነት እስከ አጥቢያ በሚቋቋሙ የመተግበሪያ አካላት፣ የባለሞያ ምእመናን የትሩፋት ተሳትፎ በስፋት ሊረጋገጥ ይገባል፤ በየደረጃው በሚቋቋሙ የጽ/ቤቱ አካላት፣ የባለሞያ ምእመናንን …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE