የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ 31 አጀንዳዎችን በማጽደቅ መወያየቱን ቀጥሏል

ከተደጋጋሚ ጥሪ በኋላ በምልዓተ ጉባኤው የተገኙትን ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስን በይቅርታ ተቀብሏል፤የሀገረ ስብከት ምደባ ይሰጣቸዋል፤ የአእላፋት ድምፅ የካህናትና የምእመናን ተናሥኦት ኅብረት ተወካዮች፣በመሪ ዕቅድ ትግበራ እና የምእመናነ ከፍተኛ ተሳትፎ የቤተ ክርስቲያን አስተዳደራዊ ለውጥ እንቅስቃሴያቸውን ቀርበው እንደሚያስረዱ ይጠበቃል፤ *** ከትላንት በስቲያ የተጀመረውና ሦስተኛ ቀኑን የያዘው፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ፣ 31 አጀንዳዎችን በማጽደቅ ስብሰባውን ቀጥሏል፤ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስን …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE