ኢትዮጵያ ባለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ከነበራት የተሻለ የውጭ ምንዛሪ ክምችት በካዝናዋ ይገኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ

ኢትዮጵያ ባለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ከነበራት የተሻለ የውጭ ምንዛሪ ክምችት በካዝናዋ ይገኛል –

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ

የውጭ ምንዛሪ ክምችት እጥረት መሻሻል እያሳየ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ባደረጉት ንግግር ጠቁመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት አሁን አገሪቱ ባለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ከነበራት የተሻለ የውጭ ምንዛሪ ክምችት በካዝናዋ ይገኛል።