ዶ/ር አምባቸው መኮንን የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነው ሊሾሙ ነው

ዶ/ር አምባቸው መኮንን የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነው ሊሾሙ ነው
( ኢሳት ዜና ጥቅምት 09 ቀን 2011 ዓ/ም ) የብአዴን ከፍተኛ አመራር የሆኑት ዶ/ር አምባቸው በሚቀጥለው ሳምንት ውስጥ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነው እንደሚሾሙ ለኢሳት የደረሰው መረጃ ያመለክታል።
ዶ/ር አምባቸው ፕሬዚዳንት ሆነው ለማገልገል ፍላጎት እንዳላቸው መግለጻቸውንና ፓርቲያቸው ጥያቄያቸውን ላለመቀበል ተቸግሮ እንደነበር የመረጃ …