ሁከት እና ብጥብጥ በአዲስ አበባ ለመፍጠር ወጣቶችን በማደራጀት የተጠረጠሩ ፍ/ቤት ቀረቡ

በአዲስ አበባ ከተማ ሁከት እና ብጥብት ለመፍጠር ወጣቶችን በማደራጀት ጠርጥሪያቸዋለሁ ሲል ፖሊስ ሦስት ሰዎችን ፍርድ ቤት አቀረበ።ፍርድ ቤቱ ለምርመራ ሰባት ቀን ለፖሊስ ሰጥቶ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።