ተመድ ከትግራይ ጦርነት ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ ሹመኛውን ጠራ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከትግራይ ጦርነት ጋር በተያያዘ ያልተገባ አስተያየት ሰጥተዋል ያላቸውን ሁለተኛዋን የተመድ የኢትዮጵያ ኃላፊን ጠራ። የተመድ ፖፒዩሌሽን ፈንድ የኢትዮጵያ ኃላፊ ዴኒአ ጌይል መጠራታቸውን ኤኤፍፒ የዜና ወኪል ትናንት ምሽት ዘግቧል።…