ቶማስ ሳንካራ፡ ‘የአፍሪካውን ቼ ጉቬራ’ ማን ገደለው?

ከሠላሳ አራት ዓመት ገደማ በፊት የወቅቱ የቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ቶማስ ሳንካራ አስደንጋጭ ግድያ የተፈጸመበት። እነሆ አሁን ከ34 ዓመት በኋላ “የአፍሪካው ቼ ጉቬራ” በመባል በሚታወቀው ሰው ግድያ ተባባሪ በመሆን 14 ሰዎች ክስ ተመስርቶባቸው ፍርድ ቤት ቀርቡ።…