የኦነግ አባላት ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች ህብረተሰቡን መሳሪያ እያስፈቱ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 7/2011)የኦነግ አባላት ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች ህብረተሰቡን መሳሪያ እየነጠቁ መሆናቸው ተገለጸ። በህጋዊ መንገድ ከመንግስት ፍቃድ ተሰጥቶን የታጠቅነውን መሳሪያ የኦነግ ታጣቂዎች ነን ባሉ ሃይሎች እየተወሰደብን ነው ሲሉ በወለጋ ቆሪና ሚንኮሎንጫ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ነዋሪው ጥቃት ይደርስብናል በሚል ስጋት አከባቢውን ለቆ በመውጣት ላይ እንደሆነም የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በኦነግ ሰራዊት የመሳሪያ ነጠቃው መፈጸሙን በተመለከተ ከአመራሮች ምላሽ ለማግኘት ያአረግነው …

The post የኦነግ አባላት ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች ህብረተሰቡን መሳሪያ እያስፈቱ ነው appeared first on ESAT Amharic.