የኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴያትር መቶ ዓመት በሰሜን አሜሪካ ተከበረ

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴያትር መቶ ዓመት ሞላው::የሃገር ቤቱን ክብረ በዓል ተከትሎ ካናዳን ጨምሮ በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የቴያትር ባለሙያዎች የኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴያትር የተጀመረበትን መቶኛ ዓመት በዋሽንግተን ዲሲ አክብረዋል:: ይኸው ልዩ ክብረ በኃል የተካሄደው ሲልቨርስፕሪንግ ሜሪላንድ በሚገኘው ሞንቶጎመሪ ኮሌጅ የቴያትር ማዕከል ውስጥ ነበር::…