አዲሱ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ካቢኔ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ያቀረቧቸውን አዲስ የካቢኔ አባላት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ አፀደቀ።