ከብ/ጄኔራል ከማል ገልቹና ብ/ጄኔራል አሳምነው ጽጌ ሹመት ጀርባ?

በተለያየ መንገድ ሁለቱም ብርጋዴር ጀነራሎች በተቃውሞ ጎራ ውስጥ ተሰልፈው የነበሩ በመሆናቸው በአሁኑ ወቅት የየክልሎቻቸው የፀጥታ ተቋማትን እንዲመሩ ስለመሾማቸው የተለያዩ ሃሳቦች እየተሰነዘሩ ነው።…