የአሶሳ፣ የጊምቢ እና ነቀምቴ ነዋሪዎች አዲስ ከሚመሰረተው መንግሥት ምን ይጠብቃሉ?

የአሶሳ፣ የጊምቢ እና የነቀምቴ ነዋሪዎች አዲስ የሚመሰረተው መንግሥት ለሕዝብ ሰላምና ደህንነት ቅድሚያ በመስጠት በትኩረት ሊሰራ ይገባል የሚል አቋም አላቸው። የጸጥታ ችግሮችን መፍታት፣ ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው መመለስና የተዘጉ መንገዶችን ማስከፈት የመሳሰሉ እርምጃዎችም ይጠብቃሉ። ከአዲሱ መንግሥት “ምንም የምንጠብቀው ነገር የለም” የሚሉም አሉ።…