የሶማሌ ክልል የጋራ ምክክር መድረክ ለሰላም

የሶማሌ ዑጋዞች፣ ገራዶች ወበሮች እና የሀገር ሽማግሌዎች ስለማሌ እና አፋር ክልል አዋሳኝ ቀበሌዎች ግጭት እና ግጭቱ ባስከተላቸው ችግሮች ላይ መክረዋል። ግጭቱ በክልሉ ምዕራብ ሲቲ ዞን በሰው ሕይወት እና ንብረት ላይ በርካታ ጉዳቶች አድርሷል ያለው የጋራ ምክክር መድረክ በተለለያዩ ጉዳዮች ላይ የአቋም መግለጫ አውጥቷል።…