ኢትዮጵያውያን ስለ ተሳናባቿ መራሒተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክል ምን ይላሉ?

“ፖለቲካን እንደ ሳይንቲስት ይመለከታሉ” የሚባልላቸው መራሒተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክል ሥልጣን ላይ በቆዩባቸው አመታት በተክለ-ስብዕናቸውም ይሁን በአመራር ክህሎታቸው አድናቆትን አትርፈዋል። ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ኃይለ ማርያም ደሳለለኝና መለስ ዜናዊን ጨምሮ ከበርካታ መሪዎች ጋር ድንበር ለሚሻገሩ ችግሮች መፍትሔ ፍለጋ ተወያይተዋል…