የጋናዋ ንግስት ናኒ

ንግስት ናኒ ህዝቧን የምሽግ ውጊያ በማሰልጠን እንግሊዞችን ተዋግታ በማሸነፍ ብሄራዊ ጀግና ተብላለች።