ለከፋ ረሃብ የተጋለጡት የአማራ ክልል አካባቢዎች

ከጦርነት አካባቢ የተፈናቀሉና በመጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች አንዳንዶቹ እርዳታ አላገኘንም ሲሉ ሌሎች ደግሞ የእለት ድጋፍ አግኝተናል ብለዋል፣ የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ደግሞ ተደራሽልሆኑትን ለመርዳት እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡…