ደቡብ ጎንደር ዞን ከተሞች ውስጥ የህወሓት ታጣቂዎች ጥቃት መፈጸማቸው ተገለጸ

“የኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት የፈረጀው ህወሓት ታጣቂዎች፤ በደቡብ ጎንደር ዞን ጋይንት እና ፋርጣ ወረዳዎች ንፋስ መውጫና ጋሳይ በተባሉ ከተሞች በቆዩባቸው ቀናት ቤት ለቤት እየዞሩ ንፁሃን ዜጎችን ገድለዋል” ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ የተናገሩት ተጎጅዎቹ፤ ታጣቂዎቹ የንብረት ዘረፋ እና ውድመትም ፈጽመዋል ብለዋል።

የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ በበኩላቸው ለአሜሪካ ድምፅ ሲናገሩ፤ “በዞናችን …