በሰሜን ኢትዮጵያ ጉዳይ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት የአፍሪካ ባለሥልጣናት

ህወሓት እና የኢትዮጵያ መንግሥት ወደ ሰላማዊ መፍትሔ የሚመጡ ከሆነ በግጭቱ ምክንያት የተዳከመውን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን ዩናይትድ ስቴትስ ገለጸች።

ፕሬዚዳንት ባይደን ከፈረሙት የማዕቀብ ትዕዛዝ ጋር በተያያዘ በመቀጠል ይወሰዳሉ ያሏቸውን እርምጃዎች አስመልክቶ የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡

የግጭቱ ተሳታፊ አካላት ወደ ድርድር የማይመጡ ከሆነ፣ የሚወሰ…