የዲያቆን ዳንኤል ንግግር ‘አደገኛ ትርክት’ ነው ስትል አሜሪካ ማውገዟ ተገለጸ

ከሰሞኑ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አማካሪ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የትግራይ ኃይሎችን በተመለከተ በአንድ ስብሰባ ላይ የሰጡትን አስተያተ አሜሪካ ማውገዟን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘገበ።…