የጠ/ሚ ዐብይ ቀጣይ በፍቅር የመደመር ጉዞ በአውሮጳ  

በፍራንክፈርት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽ/ቤት በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ኩማ ደመቅሳ እና ሌሎችም የጠቅላይ ሚኒስትሩ አቀባበል ዝግጅት ኮሚቴ አስተባባሪዎች ስለ ፍራንክፈርቱ የዶክተር ዐብይ አቀባበል መረሃ- ግብር ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰተዋል።…