በአጋሮ ከተማ በተነሳ ተቃውሞ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ

በአጋሮ ከተማ በተነሳ ተቃውሞ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ ( ኢሳት ዜና ጥቅምት 02 ቀን 2011 ዓ/ም ) ዛሬ አርብ የከተማው ከንቲባ አቶ ናዚሙ ሁሴን፣ የጎማ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ራይስ እንዲሁም የድርጅት ቢሮ ሃላፊው አቶ ነዚህ ሙሃመድ አሚን እንዲወርዱ ለመጠየቅ በተሰባሰቡ ነዋሪዎች ላይ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በወሰዱት እርምጃ በሞተስ ሳይክል ሲጓዝ የነበረ አንድ ሰው በጥይት ተመትቶ …

The post በአጋሮ ከተማ በተነሳ ተቃውሞ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ appeared first on ESAT Amharic.