“ከህወሓት ጋር ተደራደሩ ማለት ስህተት ነው” ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ

የኢትዮጵያ መንግሥትን ጨምሮ በትግራይ ውጊያ በሚሳተፉ ኃይሎች ላይ አሜሪካ ማዕቀብ ለመጣል የሚያስችል መመሪያ ማጽደቋን “ታሪካዊ ስህተት” ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር እና በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ተቹ።  …