አወዛጋቢው የሩስያ ቅጥር ተዋጊ ቡድን  

ቅጥረኛ ተዋጊዎች የተባሉት ማሊ ስለመዝመት አለመዝመታቸው ዶቼቬለ የክሬምሊን ቤተ መንግሥት ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭን ጠይቆ ነበር።ፔስኮቭ ይህን አስተባብለዋል፤ከማሊ ጋር ምንም ዓይነት ወታደራዊ ስምምነትን የተመለከተ ውይይት አልተካሄደም ሲሉ። አንዳንድ የሩስያ ድረ ገጾች ግን ከ1200 በላይ የሩስያ ቅጥር ተዋጊዎች ማሊ ይገኛሉ ሲሉ ዘግበዋል።…