“የአሜሪካ ፖሊሲ ያልተጠበቀ ከመሆኑ ባሻገር ከሰብአዊ መቆርቆር ያለፈ ነው” ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አሜሪካ ከኢትዮጵያ አንጻር የምትከተለው ፖሊሲ ያለተጠበቀ ከመሆኑ ባሻገር ከሰብአዊ መቆርቆር ያለፈ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በጻፉት ግልጽ ደብዳቤ ገለጹ። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በሠሜን ኢትዮጵያ ያለውን ጦርነት በተመለከተ በተሳታፊዎቹ ላይ ማዕቀብ ለማመጣል የሚያስችል ትዕዛዝ መፈረማቸውን ተከትሎ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ግልጽ ደ…