በሰሃራ በረሃ የሚንቀሳቀሰው የአይ ኤስ አዛዥ መገደሉን የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ተናገሩ

የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን በሰሃራ በረሃ አካባቢ የኢስላሚክ ስቴት አዛዥ የነበረው ግለሰብ በፈረንሳይ ወታደሮች መገደሉን አስታወቁ።