ወጣቱ አፍሪካዊ ቢሊየነር ማስክ በለበሱ ታጣቂዎች ተጠለፈ።

ወጣቱ አፍሪካዊ ቢሊየነር ማስክ በለበሱ ታጣቂዎች ተጠለፈ። ( ኢሳት ዜና ጥቅምት 01 ቀን 2011 ዓ/ም ) ቢቢሲ የታንዛኒያ ፖሊስን ጠቅሶ እንደዘገበው የ43 ዓመቱ ቢሊየነር መሀመድ ደዋይ በዳሬሰላም ካረፈበት ሆቴል ነው የታገተው። ቢሊየነር መሀመድ ደዋይ እንደወትሮው በዳሬሰላም ስዋነኪ ሆቴል ውጭ በሚገኝ ጅምናዚየም የማለዳ ስፖርት ሊሰራ ሲሄድ ነው ፊታቸውን የተሸፈኑ ታጣቂዎች ጠልፈው የወሰዱት። ከወንጀሉ ጋር በተገናኘ ሶስት …

The post ወጣቱ አፍሪካዊ ቢሊየነር ማስክ በለበሱ ታጣቂዎች ተጠለፈ። appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE