በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ስማቸው በጉልህ ከሚነሱ አሰልጣኞች አንዱ የነበሩት አነጋፋው አሰልጣኝ ሥዩም አባተ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን “ሶከር ኢትዮጰያ” ዘገበ። ( ኢሳት ዜና ጥቅምት 01 ቀን 2011 ዓ/ም ) አሰልጣኝ ሥዩም በተጫዋችነት ዘመናቸው ለቅዱስ ጊዮርጊስ እና ለብሔራዊ ቡድን የተጫወቱ ሲሆን ፣ካሰለጠኗቸው ክለቦች መካከል ኢትዮጵያ ቡና፣ መድን ድርጅት እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚጠቀሱ …
The post በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ስማቸው በጉልህ ከሚነሱ አሰልጣኞች አንዱ የነበሩት አነጋፋው አሰልጣኝ ሥዩም አባተ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን “ሶከር ኢትዮጰያ” ዘገበ። appeared first on ESAT Amharic.
► መረጃ ፎረም - JOIN US► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE