የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስትር ጁሴፔ ኮንቴ ኢትዮጵያን ጎበኙ።

የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስትር ጁሴፔ ኮንቴ ኢትዮጵያን ጎበኙ። ( ኢሳት ዜና ጥቅምት 01 ቀን 2011 ዓ/ም ) የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስትር ጁሴፔ ኮንቴ ዛሬ ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል። ሚስተር ኮንቴ ቦሌ አየር ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አህመድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። መሪዎቹ-በሁለቱ አገራት የልማት ትብብር ስምምነቶች እንዲሁም በኢትዮ-ኤርትራ የሰላም ሥምምነት ዙሪያ ይመክራሉ ተብሏል። ጠቅላይ ሚንስትር ጁሴፔ ኮንቴ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን …

The post የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስትር ጁሴፔ ኮንቴ ኢትዮጵያን ጎበኙ። appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE