ኦነግ በምዕራብ ወለጋ የመንግስት ታጣቂዎችን ትጥቅ እያስፈታ ከመሆኑም በላይ ያገታቸው ነጋዴዎች መኖራቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ።

ኦነግ በምዕራብ ወለጋ የመንግስት ታጣቂዎችን ትጥቅ እያስፈታ ከመሆኑም በላይ ያገታቸው ነጋዴዎች መኖራቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። ( ኢሳት ዜና ጥቅምት 01 ቀን 2011 ዓ/ም ) ማንነታቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የአካባቢው ነዋሪዎች እንዳሉት “በኡላ ኖሌ” ወረዳ የኦነግ ታጣቂዎች መንግስት ያስታጠቃቸውን የአካባቢ ሚሊሺያዎችን ትጥቅ በማስፈታት የጦር መሳሪያዎችን ወስደዋል። የኦነግ ታጣቂዎች በዚሁ ወረዳ ጌጡ ገበየሁ የሚባል ታዋቂ ነጋዴን አፍነው የወሰዱ ሲሆን፤ …

The post ኦነግ በምዕራብ ወለጋ የመንግስት ታጣቂዎችን ትጥቅ እያስፈታ ከመሆኑም በላይ ያገታቸው ነጋዴዎች መኖራቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE