መንግስት ከፍተኛ ሹም ሽር ሊያደርግ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 1/2011) መንግስት በቀጣይ ሳምንት ከፍተኛ ሹም ሽር እንደሚያደርግ ምንጮች ለኢሳት ገለጹ። የአስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር የሚወስነው ረቂቅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ጸድቆ ለፓርላማ መላኩም ይፋ ሆኗል። በሚቀጥለው ሳምንት በፓርላማ ይጸድቃል ተብሎ የሚጠበቀው ይህ ሕግ የሚኒስትር መስሪያ ቤቶችን ቁጥር ከ28 ወደ 20 ዝቅ እንደሚያደርገው ተመልክቷል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትላንት የጸደቀውና በሚቀጥለው ሳምንት ፓርላማ ጸድቆ ስራ …

The post መንግስት ከፍተኛ ሹም ሽር ሊያደርግ ነው appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE