የኢትዮጵያ አየር ሃይል አውሮፕላን የምርመራ ውጤት ይፋ ሆነ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 1/2011)ከድሬደዋ ወደ ቢሾፍቱ ከአንድ ወር በፊት ሲበር የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር ሃይል አውሮፕላን የምርመራ ውጤት ይፋ ተደረገ። የኢትዮጵያ አየር ሃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ይልማ መርዳሳ በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት አውሮፕላን ምንም የቴክኒክ ችግር እንዳልገጠመው በምርመራ ተረጋግጧል። ነሐሴ 24/2010 ከረፋዱ 3 ሰአት ከ40 ደቂቃ ከድሬደዋ መነሳቱ የተገለጸው የበረራ ቁጥር 808 ዳሽ 6 አውሮፕላን፣ኤጀሬ በተባለ ከተማ አቅራቢያ …

The post የኢትዮጵያ አየር ሃይል አውሮፕላን የምርመራ ውጤት ይፋ ሆነ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE