የወታደሩን ታማኝነት አጠያያቂ ያደረገዉ ክስተት?

ቤተ-መንግሥት አካባቢ በርካታ ወታደሮችና ጦር መሣርያ የጫኑ ተሽከርካሪዎች መታየታቸዉ በበርካታ ኢትዮጵያዉያን ዘንድ ስጋት እና ከፍተኛ ውጥረት ቢፈጥርም ማምሻዉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በቴሌቭዝን መስኮት ቀርበዉ ሰላም መሆኑን ከመግለፃቸው በመጠኑ እፎይታ አሳድሯል።  …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE