የደቡብ ሱዳን የሰላም ተስፋ

በደቡብ ሱዳን የሦስት ቀናት ጉብኝት ያደረገው የአፍሪቃ ኅብረት እና የተባበሩት መንሥታት ድርጅት የልዑካን ቡድን በሀገሪቱ ተስፋ ሰጪ የሆነ ሙሉ በሙሉ ግጭት የማቆም ርምጃ ማስተዋሉን ይፋ አደረገ። የሰላም ሂደቱን ለማደናቀፍ የሚሞከሩትንም ተጠያቂ እንደሚያደርግም ቃል ገባ።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE