«ኢትዮጵያዊነት በተግባር» የርዳታ ማኅበር

ኢትዮጵያዊነት በተግባር የተሰኘ የበጎ አድራጎት ማኅበር በኢትዮጵያ ዉስጥ በተለይ ተፈናቃዮችንና ችግረኞችን በመርዳት ላይ እንደሆነ ባወጣዉ መግለጫ አመለከተ። «በሀገሪቱ ወቅታዊና አንገብጋቢ ርዳታ የሚያስፈልግባቸዉ ቦታዎችን አስሰን በመድረስ ድጋፍ እናደርጋለንም» ሲል ማኅበሩ ገልጿል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE