ቀጣዩ የመፈናቀል ስጋት በሰበታ ነዋሪዎች ላይ ተደቅኗል።

 

ሰበታ ከተማ ዙርያ ባሉ መንደሮች በተለይ ጋራ ቦሎ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚኖሩ ነዋሪዎች በቡድን ሆነው ስልክ ደውለውልኝ “ካርታ እና በመንግስት የሚታወቅ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ዶክመንቶች እያለን የአካባቢው ወጣቶች ጥላችሁ ውጡ

 

እያሉ ቀን እና ለሊት እያስፈራሩን ስለሆነ ለመንግስት አሳውቅልን… የመንግስት ያለህ በልልን። የአካባቢው ሀላፊዎች ምንም ሊፈይዱልን አልቻሉም” ብለዋል።

Elias Meseret Taye

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE