አውሮፕላን አብራሪው በደረሰበት የዘር ጥቃት ወደ ግብርና ሙያ ተመልሷል !

አውሮፕላን አብራሪው በማንነቱ ምክንያት በሚደርስበት ጥቃት ወደ ግብርና ሙያ ተመልሷል! የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚባለው ተቋም ውስጥ የሚፈፀመውን ጉድ ተመልከቱ! አብራሪው “ከባርነት ግብርና ይሻለኛል” ይላል! ካፒቴን ዮሃንስ ተስፋዬ ዓለም አቀፍና የሀገር ውስጥ በረራዎችን አከናውኗል። በደረሰበት የዘር ጥቃት በአሁኑ ወቅት በደጀን ወረዳ በግብርና ስራ ላይ ተሰማርቶ ይገኛል!

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE