የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የሰላም ስምምነት የስደተኞችን ወደ አገራቸው ለመመለስ ያፋጥነዋል ተባለ።

የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የሰላም ስምምነት የስደተኞችን ወደ አገራቸው ለመመለስ ያፋጥነዋል ተባለ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ/ም ) ድንበር አቆራርጠው ወደ እስራኤል የሚገቡ ሕገወጥ ስደተኞችን ፍልሰት ለማስቆም የድንበር አጥር ከለላን ጨምሮ ስደተኞችን ወደ ትውልድ አገራቸው ለመላክ የኢትዮጵያ እናየኤርትራ የሰላም ስምምነት ማድረጋቸው ሁኔታዎችን ያፋጥነዋል ሲሉ የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ አስታወቁ ። የግራክንፍ ፖለቲከኞች …

The post የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የሰላም ስምምነት የስደተኞችን ወደ አገራቸው ለመመለስ ያፋጥነዋል ተባለ። appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE